በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በውጭና ሀገር ውስጥ ያሉ የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን

የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን
የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን

በውጭም ሆነ ሀገር ውስጥ ያሉ የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን አሁን የተገኘውን ለውጥ ለማስቀጠል ያስችላል የተባለ የምክክር ጉባዔ ጉባዔ 105 አባላትን እና 15 የቦርድ ሰብሳቢዎችን አፅድቆ ተጠናቅቋል።

በውጭም ሆነ ሀገር ውስጥ ያሉ የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን አሁን የተገኘውን ለውጥ ለማስቀጠል ያስችላል የተባለ የምክክር ጉባዔ ጉባዔ 105 አባላትን እና 15 የቦርድ ሰብሳቢዎችን አፅድቆ ተጠናቅቋል።

ዶክተር ገበያው ጥሩነህ የአማራ ምሁራን መማክርት ፕሬዝዳንት፤ ፕሮፌሰር በላይ ካሣ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በውጭና ሀገር ውስጥ ያሉ የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG