በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብአዴን ጉባዔ


የብአዴን ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ጉባዔው በዛሬው ውሎው በክልሉ ልማት በዴሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ባሉ ችግሮች ላይ መወያየቱ ተገልጿል፡፡

የብአዴን ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ጉባዔው በዛሬው ውሎው በክልሉ ልማት በዴሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ባሉ ችግሮች ላይ መወያየቱ ተገልጿል፡፡ ድርጅቱ ከማዕከላዊ ጉባዔ ገዳቸው አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሣ እንዲሁም የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እንዲሁም ነባር አመራር ሆነው ያልተገኙ እንዳሉ ታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የብአዴን ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG