በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩኒቨርሲቲዎች የኮሮናቫይረስን የመከላከል ሥራ - በምሥራቅ አማራ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በምሥራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ ምርቶችን በማምረትና በማከፋፈል ላይ ይገኛሉ። ዩኒቨርሲቲዎቹ እንደ የእጅ ንጽህና ፈሳሽ ምርቶችን በማምርት ላይ ቢሆኑም ከፍተኛ የግባዓት እጥረት ስላለባቸው በፈለጉት መጠንና ፍጥነት እየሰሩ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮናቫይረስ መከሰቱ ይፋ በሆነበት ሰሞን መድኃኒት ቤቶች፣ የመዋቢያ ቁሳቁስ መሸጫ ሱቆችና ሱፐር ማርኬቶች በሰው ተጥለቅልቀው ማየት እንግዳ አልነበረም፡፡ የሁሉም ጥያቄ ደግሞ አንድ ዓይነት - ሳኒታይዘር ወይም የእጅ ንጽህና መጠበቂ ፈሳሽ፡፡ ድርጅቶቹ በአቅርቦት እጥረት የጠያቄያቸውን ጥያቄ መመለስ ተቸግረው በርካቶቹን አሰናብተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩኒቨርሲቲዎች የኮሮናቫይረስን የመከላከል ሥራ - በምሥራቅ አማራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00


XS
SM
MD
LG