ዋሽንግተን ዲሲ —
ተቃውሞው የተቀሰቀሰበትን ዋናውን የወልቃይት ጉዳይና ለሌሎችንም የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ሳይሰጥ “ግምገማና ጥልቅ ተሃድሶ አድርገናል” ማለት ፋይዳ የለውም ብለውታል።
የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ሰዎች የመሰላቸውን አስተያየት መስጠት ይችላሉ በኛ በኩል ክልሉ የኅብረተሰቡን ችግር ለመፍታት ጥልቅ ተሀድሶ አድርጎ ሹም ሽር አካሂዷል ብሏል።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።