በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎንደር ታጣቂ ቡድኖችና መንግሥት ሰላም አወረዱ


በሰሜን ጎንደር አካባቢ የሚታየውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የሚያግዝ ዕርቀ ሠላም ማውረዳቸውን የአማራ ክልል መንግሥትና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ አስታውቀዋል።
ሁለቱም ወገኖች ለአሜሪካ ድምጽ እንዳስታወቁት አርበኛ መሳፍንትና አብረዋቸው ያሉት ፋኖዎች እርስ በርስ ከመጎዳዳት እንቅስቃሴ ወጥተው በክልሉ ልማትና ፀጥታ ለመሳተፍ ተስማምተዋል። መሰል የስላም ሂደችቶች እንደሚቀጥሉም ነው የክልሉ መንግሥት የጠቆመው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በጎንደር ታጣቂ ቡድኖችና መንግሥት ሰላም አወረዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:03 0:00


XS
SM
MD
LG