No media source currently available
በሰሜን ጎንደር አካባቢ የሚታየውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የሚያግዝ ዕርቀ ሠላም ማውረዳቸውን የአማራ ክልል መንግሥትና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ አስታውቀዋል።