በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ከ200 ሺሕ በላይ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ


አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የኢትዮጵያ መንግሥት የአንድ ወገን የተኩስ ማቆሙ ይፋ ካደረገ በኋላ፤ የትግራይ ክልልን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና ራሱን “የትግራይ ክልል መንግሥት” በሚል የሚጠራው የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ “አሸባሪ” እያለ የሚጠራው “ህወሓት” ቀጥሎታል በተባለው ውጊያ ከ200 ሺ በላይ የአማራ ክልል ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

"ከ200 ሺሕ በላይ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:58 0:00

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ ግዛቸው ሙሉነህ ፤ በክልሉ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የተፈናቀሉ ወደ 500ሺሕ ሰዎች የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ችግሩ በተደጋጋሚ ቢገለፅም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ምንም ዓይነት ምላሽ አለመስጠቱ እንዳሳዘናቸውም ቃል አቀባዩ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ከ200 ሺሕ በላይ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:25 0:00


XS
SM
MD
LG