በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ግጭት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በደንቢያና ጭልጋ በቅማንትና አማራ ብሄር ተወላጆች መካከል ከአራት ቀናት በፊት በተቀሰቀሰ ግጭት ከሥድስት በላይ ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ የሰላምና ደኅንነት ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፀ።

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በደንቢያና ጭልጋ በቅማንትና አማራ ብሄር ተወላጆች መካከል ከአራት ቀናት በፊት በተቀሰቀሰ ግጭት ከሥድስት በላይ ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ የሰላምና ደኅንነት ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፀ።

በተጨማሪም አንድ የመከላከያ ሠራዊት አባል መገደሉንና ቁጥራቸው 70 የሚደርሱ ቤቶች መቃጠላቸውን አስታውቋል። የባህርዳር ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ትላንት የአካባቢዎቹን ነዋሪዎችና የሚመለከታቸውን ወገኖች አነጋግራ ተከታዩን አጠናቅራለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG