በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መሪ በወቅታዊ ጉዳይ


በአማራ ክልል አከባቢ ያለውን ግጭት በሚመለከት በቅማንትና በአማራ ህዝብ መካከል የሚካሄድ ነው እየተባለ የሚገለፀው ትክክል አይደለም ሲሉ የቅማንት ዴሞክራስያዊ ፓርቲ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መሆናቸውን የገለፁልን አቶ ይርጋ ተሻገር አስገንዝበዋል።

የአማራ ክልል ምክትል አስተዳዳሪና የገቢዎች መምርያ ኃላፊ አቶ ባንተይሁን መኮነንም አማራና ቅምንት፣ አብረው የሚኖሩ ወንድማማች መሆናቸውን ገልፀው፣ ችግሩን በህጋዊ መንገድ ለመፍታት ከመሞኮር ይልቅ ኃይል መጠቀምን የመረጠ ወገን በመኖሩ ነው ብለዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መሪ በወቅታዊ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:26:07 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG