No media source currently available
በአማራ ክልል አከባቢ ያለውን ግጭት በሚመለከት በቅማንትና በአማራ ህዝብ መካከል የሚካሄድ ነው እየተባለ የሚገለፀው ትክክል አይደለም ሲሉ የቅማንት ዴሞክራስያዊ ፓርቲ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መሆናቸውን የገለፁልን አቶ ይርጋ ተሻገር አስገንዝበዋል።