በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል በክትባት ዙሪያ የተነሳ ውዝግብ

የክትባትና መሰል የጤና እንቅስቃሴን በተመለከት ከአብክመ ጤና ቢሮና ከአማራ ጦማሪያን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ
የክትባትና መሰል የጤና እንቅስቃሴን በተመለከት ከአብክመ ጤና ቢሮና ከአማራ ጦማሪያን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ

ጤና ነክ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አሉባልታዎች በተለይ የክትባትና የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት እንቅፋት ሆኖብኛል ይላል የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ።

ጤና ነክ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አሉባልታዎች በተለይ የክትባትና የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት እንቅፋት ሆኖብኛል ይላል የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ። ቢሮው ይህንን ያለው በቅርቡ ለጤና ባለሙያዎች እና ለጦማሪያን ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው።

የክትባትና መሰል የጤና እንቅስቃሴን በተመለከት ከአብክመ ጤና ቢሮና ከአማራ ጦማሪያን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ
የክትባትና መሰል የጤና እንቅስቃሴን በተመለከት ከአብክመ ጤና ቢሮና ከአማራ ጦማሪያን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ

ጦማሪያኑ በበኩላቸው አሉባልታዎች የሚታዩት ከቤተሰብ ዕቅድ ጋር በተያያዘ ነው መነሻው ደግሞ በ1999ዓ.ም በተደረገው የህዝብና ቤት ቆጠራ የአማራ ህዝብ ቁጥር መቀነስና የተሰጠው መላምት ነው፣ አለመተማመኑን የፈጠረው ይላሉ።

በሀገርቀፍ ደረጃ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ መከላከል ክትባት በቅርቡ ይጀምራል፡፡ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ግን ክትባት ጠቃሚ መሆኑን ብናውቅም በማኅበራዊ ሚድያ ከሰማነው ወሬ ተነስተን ምንም አይነት ክትባት አንከተብም እያሉ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል በክትባት ዙሪያ የተነሳ ውዝግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG