አዲስ አበባ —
አማራ ክልላዊ መንግሥት ችግሩን ለመፍታት አውንታዊ ርምጃዎች ወስዷል ቢባልም ዳተኛም እንደሆነም ተጠቆመ፡፡ የፌዴራል መንግሥቱ አስቸኳይ ህጋዊ ዕርምጃ አንዲወስድም ተጠይቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ቀጥተኛ መገናኛ