በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል መንግሥትን በመቃወም የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው አሠራር ህገ መንግሥታዊ አይደለም በሚል የተቃወሙ ስድሣ የሚሆኑ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል ገብተዋል ሲል የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ትናንት የሰጡትን መግለጫ ተከተትለናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልል መንግሥትን በመቃወም የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:38 0:00


XS
SM
MD
LG