ዋሺንግተን ዲሲ —
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ እስከ አሁን በተካሄዱ ግምገማዎች ወደ አምስት መቶ የሚጠጉ ባለሥልጣናት በተለያየ ደረጃ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን - ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
ኃላፊው አክለውም አጣሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ ግምገማዎችና ምርመራዎች ግልፅነት ባለው መንገድ እየተካሄዱ ነው ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።