በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢዴኃን ስብሰባ


የኢዴኃን ሠራዊት
የኢዴኃን ሠራዊት

ዶ/ር አብይ አህመድ በትናንት የቃለ-መሃላ ንግግራቸው፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በብሄራዊ መግባባት ወደ ቀጣይ ብሩህ ሀገራዊ ምዕራፍ እንሸጋገር ሲሉ ጥሪ አቅረበዋል። እርቅና መግባባት እንዲኖር ያላቸውንም አቋም ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር፣ በብዙዎች ዘንድ "አስታራቂና ወደ ሰላም የሚያመጣም ነው" ተብሏል።

ዶ/ር አብይ አህመድ በትናንት የቃለ-መሃላ ንግግራቸው፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በብሄራዊ መግባባት ወደ ቀጣይ ብሩህ ሀገራዊ ምዕራፍ እንሸጋገር ሲሉ ጥሪ አቅረበዋል። እርቅና መግባባት እንዲኖር ያላቸውንም አቋም ገልጸዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር፣ በብዙዎች ዘንድ "አስታራቂና ወደ ሰላም የሚያመጣም ነው" ተብሏል።

በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ይህን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ እንደምን ተመለከቱት?

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ከትናንት በስቲያ እሑድ ዋሺንግተን አካባቢ በቨርጂንያ አንድ ስብሰባ ጠርቶ ቪኦኤ ተከታትሎታል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢዴኃን ስብሰባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG