በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐማራ ክልል ተቋርጦ የቆየው የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ


የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር
የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር

ኢትዮ ቴሌኮም፣ ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ የሥራ ጊዜው በተጠናቀቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ምክንያት፣ በዐማራ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት፣ በ17 ዋና ዋና ከተሞች መመለሱን አስታውቋል፡፡

የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ፣ ዛሬ ሰኞ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አገልግሎቱን በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም ለማስቀጠል ተቋሙ እየሠራ ነው፡፡

በዐማራ ክልል ተቋርጦ የቆየው የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00

የኢንተርኔት ትይይዙ መዘጋት፣ በኢኮኖሚያዊ እና በነፍስ አድን ማኅበራዊ አገልግሎቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን፣ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG