በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለምርጫ ዝግጁ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ አስታወቀ


የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ
የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ

በመጭው ሰኞ የሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

መራጩ ህዝብ የፀጥታ ሥጋት እንዳይገባው በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች የፀጥታ ኃይል የተመደበ መሆኑን የገለፁት የፖሊስ ኮሚሽነሩ ተኮላ አይፎክሩ በሁሉም አካባቢ የፀጥታ ኃይል በተጠንቀቅ መቆሙን ዛሬ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር የመገናኛ ብዙሃን ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ለምርጫ ዝግጁ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00


XS
SM
MD
LG