ዋሽንግተን ዲሲ —
በባሕርዳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ለክልሉ መንግሥት ያቀረቡት የመልሶ መቋቋም ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን ገልፀው በአካባቢው ሰው እርዳታ በቤተክርስቲያን ደጅ ተጠልለው እንደሚገኙ በአስተባባሪያቸው አማካኝነት ተናግረዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)