በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተፈናቃዮች በደሴ


በሰሜኑ ኢትዮጵያ ግጭት ተፈናቅለው ደሴ አዲስ ፋና ት/ቤት የተጠለሉ።
በሰሜኑ ኢትዮጵያ ግጭት ተፈናቅለው ደሴ አዲስ ፋና ት/ቤት የተጠለሉ።

ፌዴራሉ መንግሥት በሽብር በፈረጀው ህወሓት የሚመሩት እራሳቸውን “የትግራይ ኃይሎች” እያሉ የሚጠሩት ተዋጊዎች ባደረሱት ጥቃት ወደ 180 ሺህ ሰዎች ተፈናቅለው ደሴ ከተማ እንደሚገኙ የደሴ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ።

የከተማው ነዋሪ ተፈናቃዮቹን ለመደገፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ የገለጹት የከተማዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ ሰይድ እሸቱ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በችግሩ ልክ ድጋፍ እያደረገላቸው እንዳልሆነ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ተፈናቃዮች በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:32 0:00


XS
SM
MD
LG