በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙ ርሃብ አድማ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በአማራ ክልል ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የሚገኙት ከፍተኛ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፌዎች በርሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን የአንዳንዶች ቤተሰቦች ተናገሩ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በበኩላቸው ትላንት ወደ ታሰሩበት ፖሊስ ጣቢያ መሄዳቸው ጠቅሰው ጥያቄዎቻቸውን ተቀብለው ለጥያቄዎቻቸው አፋጣኝ ምላሽ መሰጠቱን ተናግረዋል።

ዛሬ ምግብ እንደጀመሩም ኮሚሽነሩ አክለው ገልፀዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙ ርሃብ አድማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG