በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ነፃነትና ፍትህ ያለ መስዋትነት አይገኝም" አዴኃን

"ነፃነትና ፍትህ ያለ መስዋትነት አይገኝም" አዴኃን
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:17 0:00

ላለፉት 8 ዓመታት በኤርትራ ሀሪና እየተባለ በሚጠራው የጦር ሰፈር ካንፕ ገንብቶ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲታገል የነበረው የአማራ ዴምክራሲ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ዛሬ በባህር ዳር በመገኘት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ መወሰኑን ገልፆል።

ላለፉት 8 ዓመታት በኤርትራ ሀሪና እየተባለ በሚጠራው የጦር ሰፈር ካንፕ ገንብቶ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲታገል የነበረው የአማራ ዴምክራሲ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ዛሬ በባህር ዳር በመገኘት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ መወሰኑን ገልፆል።

አመራሩ ጨምሮ ከ350 በላይ ሰራዊቱን ይዞ እንደገባ ነው ንቅናቄው የሚናገረው በሀገርቀፍ ደረጃ ለሰራዊቱ መልሶ ማቋቋም ሥራ ለመስራት ፅ/ቤት መቋቋሙን መንግሥት ገልፆል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ነፃነትና ፍትህ ያለ መስዋትነት አይገኝም" አዴኃን
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG