No media source currently available
ላለፉት 8 ዓመታት በኤርትራ ሀሪና እየተባለ በሚጠራው የጦር ሰፈር ካንፕ ገንብቶ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲታገል የነበረው የአማራ ዴምክራሲ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ዛሬ በባህር ዳር በመገኘት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ መወሰኑን ገልፆል።