በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ከቤት ውጭ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አድርጎ መንቀሣቀስ ግዴታ ሆነ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በአማራ ክልል ከቤት ውጭ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አድርጎ መንቀሣቀስ ግዴታ ሆነ የክልሉ የኮሮናቫይረስ መከላከልና መቆጣጠር ግብረ ሃይል ሰብሳቢ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ የቫይረሱ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ነው አስገዳጅ ውሳኔ የተወሰነው ብለዋል።

የክልሉ ርዕሰ መዲና በሆነችው ባህር ዳር ግን አስገዳጅ ውሣኔከተወሰነ በዋላ የከተማዋ ነዋሪዎች ከበፊቱ የተሻለ ተጠቃሚ ቢታይም ብዙ የግዴታ ድንጋጌ የሚያስፈልጋቸው ተግባራት እንዳሉ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራ ክልል ከቤት ውጭ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አድርጎ መንቀሣቀስ ግዴታ ሆነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:43 0:00


XS
SM
MD
LG