No media source currently available
በአማራ ክልል ከቤት ውጭ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አድርጎ መንቀሣቀስ ግዴታ ሆነ የክልሉ የኮሮናቫይረስ መከላከልና መቆጣጠር ግብረ ሃይል ሰብሳቢ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ የቫይረሱ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ነው አስገዳጅ ውሳኔ የተወሰነው ብለዋል።