በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራና በኦሮምያ ክልሎች ግጭቶችን ለመፍታት የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ


በአማራና በኦሮምያ ክልሎች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የሁለቱ ክልሎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቁሟል።

በአማራና በኦሮምያ ክልሎች አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትም የለም ሲሉ የክልሎቹ የአስተዳደርና ፀጥታ ባለሥልጣናት ዛሬ ባሕር ዳር ላይ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራና በኦሮምያ ክልሎች ግጭቶችን ለመፍታት የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG