በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ምክር ቤት መግለጫ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በትግራይና በአማራ ክልሎች ሕዝብ መካከል ጦርነትና ግጭት እንዲኖር የጠብ አጫሪነትና ትንኮሳ የሚፈፅሙ የትግራይ ክልል አመራር አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳስቧል።

ትናንት የተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በዝግ ሲመክር የዋለው የክልሉን ሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ሲሆን የቀረበለትን ሪፖርት ገምግሞ ውሳኔ አሳልፏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአማራ ክልል ምክር ቤት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG