በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ቀንድ ድርቅ የበለጠ ሊከፋ እንደሚችል ሳማንታ ፓወር ተናገሩ


የአፍሪካ ቀንድ ድርቅ የበለጠ ሊከፋ እንደሚችል ሳማንታ ፓወር ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00

በአፍሪካ ቀድ ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ለከፍተኛ ስቃይ የዳረገው ድርቅ ያስከተለው የምግብ ቀውስ እጅግ አስከፊ መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩኤስኤአይዲ/ አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ተናገሩ።

ባለፈው ሳምንት የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮችን የጎበኙት ሳማንታ፤ ከዚህ የከፋው ጊዜ እየመጣ መሆኑን ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ዩናይትድ ስቴትስ ለዩጋንዳ የምግብ ቀውሱን ለመከላከል የሚረዳ 20 ሚሊየን ዶላር ሰጥታለች። ዩጋንዳ የሚገኙት የተባበሩት መንግሥታትድ ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ሩሲያየእርሻ ምርቶችን እንዳትሸጥ ማዕቀብ እንዳልተጣለባት እና ማንኛውም ሀገርማዳበሪያ እናስንዴን ጨምሮየእህል ምርቶችን ከሩሲያ መግዛት እንደሚችል ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG