በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች ግርዛትና ከዓለም አቀፋዊ ህግጋት አኩዋያ ሲተነተን ክፍል ሁለት ውይይት


በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን የሚገኘው የጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የአፍሪካ ሴቶች ሰብዓዊ መብት እና አመራር መርሃ ግብር የህግ ትምህርታቸውን ከተከታተሉት ሁለት ኢትዮጲያውያት አንዱዋ ወይዘሪት ማክዳ ምክረ ናት።

በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በተካሄደ ገለጻ ላይ ወይዘሪት ማክዳ የሴቶች ግርዛትን ከዓለም አቀፋዊ ህጎች አኩዋያ በመገምገም ያካሄደቸውን ጥናት የተመረኮዘ ገለጻ አድርጋ ነበር።

ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ህግጋቱ የግርዛትን ልማዳዊ ባህል በማስቆም ረገድ ያላቸውን ቦታ በመዘርዘር ካብራራች በኋላ ቀጣይነት ያለው የማስተማር ዘመቻ ወሳኝነት ያለው መሆኑን አስምራበታለች።

ሁለተኛውንና የመጨረሻውን የውይይቱን ክፍል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG