በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ነፍሰ ጡሮችን ስለ ኤች አይ ቪ የምታማክረዋ የጋምቤላዋ ወይዘሮ


ወ/ሮ ኩርመሪ እቦሌ በጋምቤላ ከተማ ወገኖቻቸውን እያስተማሩ ካሉ ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ ከሚገኙ ሴቶች አንዱዋ ናት። ወይዘሮ ኩርመሪ በዕርግዝና ወቅት ማድረግ የሚገባትን የሕክምና ምክር በማክበሯ ከቫይረሱ ነጻ የሆነ ልጅ ተገላግላለች።

ከዚህ ተነስታ አሁን በጋምቤላ ሆስፒታል ለምርመራ ለሚመጡ ነፍሰ ጡር እናቶች የምክር አገልግሎት ትሰጣለች።

ከዘጋቢያችን ግርማይ ገብሩ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ያድምጡ

XS
SM
MD
LG