በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢፍትሃዊ ያለውን የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው መምህር ቀብር ዛሬ ተፈጸመ


በደቡብ ክልል ዳዉሮ ዞን ተርቻ ከተማ በባለስልጣናት ይካሄዳል ያለውን ኢፍትሃዊ የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው የአካባቢዉ ነዋሪ የቀብር ሰነስርዓት ዛሬ ተፈጸመ።

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG