አጋሩ
Print
በሴቶች ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ ግለሰቦች ላይ አስተማሪ ቅጣት የሚወስን ጠንካራ ሕግ ሊኖረን ይገባል ስትል በቀድሞ ባለቤቷ የሁለቱንም ዓይኖቿን ብርሃን ያጣችው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ተናገረች። ለህክምና ከሄደችበት ከባንኮክ የተመለሰችው አበራሽ ኃይላይ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጋዜጠኞች ጋር ተገናኝታለች።
የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ