በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግንቦት ሃያ ዛሬ በኢትዮጵያ ለሃያኛ ጊዜ ተከበረ


በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሚመራው የኢትዮጵያ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ፥ ወደ ሥልጣን መንበር የመጣበትን ሃያኛ ዓመት ዛሬ አከበረ።

በአባይ ወንዝ ላይ በሚገነባው የአባይ ግድብ በጀመሩት የህዳሴ ጉዞ አበረታች ውጤት ማግኘታቸውን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስርት መለስ ዜናዊ ተናገሩ።

የግንቦት ሃያን 20ኛ ዓመት ምክኒያት በማድረግ ዛሬ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ «ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያውያን ከግድብነት የዘለለ ትርጉም አለው፤» ብለዋል።

ከአዲስ አበባና ከመቀሌ የተጠናቀሩት ዘገባዎች በተከታታይ ቀርበዋል።

XS
SM
MD
LG