በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦረና ዋዩ አገር ሽማግሌዎች አቤቱታ


በቦረና ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና በጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ የሚኖሩት የዋዩ ኦሮሞ የሀገር ሽማግሌዎች ዋታ የሚለው መጠሪያ እንደማይወክላቸው እየገለጹ ነው።

አስራ አንድ የሀገር ሽማግሌዎች ወደ አዲስ አበባ በመላክም ከኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ጋር እያነጋገሩ አድርገዋል። እስክንድር ፍሬው አነጋግሯቸው ተከታዩን ዘግቧል።

XS
SM
MD
LG