በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቦንድ (የግምጃ ቤት ሰነድ) ምንድን ነው?


የኢትዮጵያ መንግስት በአባይ ወንዝ ላይ ሊገነባ ላቀደው የሚሊኒየም ግድብ 11ቢሊዮን ብር የሚሆን የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) ዜጎቹ እንዲገዙ ጠይቋል።

የግምጃ ቤት ሰነድን ምንነት፣ ገዢዎች የሚያገኟቸውን ጥቅሞችና፣ በተያያዥነት ሊከሰቱ የሚችሉ እክሎችን እንዲያብራሩልን በሀርፐር ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ጌታቸው በጋሻው ጋብዘናል።

ውይይቱን ያዳምጡ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG