“የኤርትራ ሠራዊት ዓዲግራት ከተማን ጳጉሜ 2/2014 በከባድ መሣሪያ ደብድቦ ሦስት ህፃናት የሚገኙባቸው አምስት ሰዎች ሲገደሉ 14 ደግሞ የተለያየ ጉዳት ደርሶባቸዋል” ሲሉ የዓዲግራት ጠቅላላ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ መናገራቸውን ሪፖርተራችን ዘግቧል። ረፖርተራችን አዲግራት ሄዶ በድብደባው ጉዳት እንደደረሰባቸው የገለፁና ሆስፒታል የተኙ ሰዎችንና የሆስፒታሉን ሠራተኞችንም አነጋግሯል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 09, 2023
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የርዳታ ምግብ ሥርጭቱን ማቆሙን አስታወቀ
-
ጁን 09, 2023
ከሱዳን ጦርነቱን የሸሹ ከ41ሺሕ በላይ ሰዎች ኢትዮጵያ ገቡ
-
ጁን 09, 2023
የቴክኖሎጂ ሁለት ስለቶች - በኤልያስ ስሜ “የተወጠረ ገመድ”