በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የላይቤሪያ ፕሬዝዳንታዊ ዳግም ምርጫ


የዛሬው ቀን፣ ለላይቤሪያውያን ድምፅ ሰጪዎች፣ የነገን ነጸብራቅ የሚያዩበት ዕለት ነው። ነገ ማክሰኞ ላይቤሪያ ውስጥ በወቅቷ ፕሬዚደንት Ellen Johnson-Sirleaf እና በቀድሞው የፍትህ ሚኒስትር Winston Tubman መካከል የማጣሪያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል።

የቪኦኤው ምዕኤራብ አፍሪቃ ዘጋቢ Scott Stearns ከላይቤሪያ ባስተላለፈው ዜና መሠረት፣ የፕሬዚደንቷ ተፎካካሪ ሚስተር ቱብማን፣ «በምርጫው መጭበርበር ታይቶበታልና፣ ድምፅ እንዳትሰጡ» በማለት ለደጋፊዎቻቸው ጥሪ አስተላልፈዋል።

XS
SM
MD
LG