በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ የሀገር ውስጥና የውጪ ፖሊሲዎች ምን ይመስላሉ?


ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ

ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ እንደነበር ይታወሳል።

ሊፈጽሙ ያቀዷቸው በርካታ የፖሊሲ ለውጦች በአጭርና ረጅም ጊዜ በአሜሪካ የውስጥ ጉዳይ እና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ላይ ትልቅ አንድምታ እንደሚኖረው ተንታኞች ይገልጻሉ።

የትረምፕ የሀገር ውስጥና የውጪ ፖሊሲዎች ምን ይመስላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:45 0:00

የፖሊሲ ለውጦቹን የሚደግፉ አሜሪካውያን እንዳሉ ሁሉ፣ የሚቃወሙትም በርካቶች ናቸው።

የትረምፕ የሃገር ውስጥና የውጪ ፖሊሲ ለውጦችን የሚዳስሰውን ቀጣዩን ጥንቅር ያዘጋጀው እንግዱ ወልዴ ነው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG