በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎቸ አርቅ እንዲያካሂዱ ጥሪ ቀረበ

የአምቦ መሰአናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
የአምቦ መሰአናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች

የአምቦ መሰአናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ባካሄዱት ሰልፍ በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎቸ አርቅ እንዲያካሂዱ ጥሪ አቀረቡ፡፡

የአምቦ መሰአናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ባካሄዱት ሰልፍ በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎቸ አርቅ እንዲያካሂዱ ጥሪ አቀረቡ፡፡

ለተለያዩ ፓርቲዎች ተወካይ መልዕክት ለማሰተላለፍ ቢያቅዱም፣ ተወካዮች ባለመገኘታቸው ቅር መሰኘታቸውን ተማሪዎቹ ገልጸዋል፡፡

በተመሳሳይ ዜና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ተማሪዎች ሰልፍ ለማካሄድ ስንወጣ ፖሊስ አስለቃሽ ጪስ በመጠቀምም ሰልፉ እንዳይካሄድ አድረጓል አሉ፡፡

የዩኒቨርሲቲው አሰተዳደር በበኩሉ በጊቢውም ሆነ ከጊቢው ውጭ እንዲካሄድ የተጠየቀ ሰልፍ የለም ብሏል፡፡ የመማር ማስተማር ሂደቱም በሰላማ መቀጠሉን አሰታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎቸ አርቅ እንዲያካሂዱ ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG