አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድን የመቶ ቀናት ክንውኖች አድንቃለች፡፡ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ማይክ ሬነር እንዳሉት፣ ጠ/ሚኒስትሩ አስደናቂ፣ ጠንካራ፣ ግልፅና ቀጥተኛ ንግግሮችን አድርገዋል፣ ጠቃሚ እርምጃዎችንም ወስደዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው