በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አማራ ክልል ውስጥ በደቦ ተሰባስበው ግድያ የፈፀሙ ተፈረደባቸው


ፎቶ ፋይል፦ ባሕር ዳር

በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ጎንጂ ቆለላ ወረዳ፣ ከሦስት ዓመት በፊት ለዶክትሬት ድግሪያቸው ጥናት በሚያደርጉ ተመራማሪዎች ላይ፣ በደቦ ተሰባስበው ግድያ የፈፀሙ 32 ተከሳሾች፣ ከ1 ዓመት እስከ 20 ዓመት በሚደርስ እሥራት እንዲቀጡ፣ የባሕር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

አማራ ክልል ውስጥ በደቦ ተሰባስበው ግድያ የፈፀሙ ተፈረደባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:06 0:00


አስተያየቶችን ይዩ

XS
SM
MD
LG