No media source currently available
የአማራ ሕዝብን ማዕከል አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የተደረገው ስምምነት ግንባር: ቅንጅት ወይም ውኅደት ከመፍጠር ጋር የተያያዘ ሳይሆን በሚያግባቡ ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ ለመስራት የተደረገ የመግባቢያ ሰነድ መሆኑን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ አስታወቀ።