በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአል-ሻባብ ምክትል አዛዥ ሙክታር ሮቦው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የአል-ሻባብ ምክትል አዛዥ ሙክታር ሮቦው እጁን መስጠቱ የሶማሊያን መንግሥት በእጅጉ ማስፈንደቁ እየተሰማ ነው።

የአል-ሻባብ ምክትል አዛዥ ሙክታር ሮቦው እጁን መስጠቱ የሶማሊያን መንግሥት በእጅጉ ማስፈንደቁ እየተሰማ ነው።

በጦረኛው ቡድን ታሪክ እጅግ ከፍተኛ ቦታ ላይ ያለ ባለሥልጣኑ ከድቶ ሲወጣ ሙክታር ሮቦው የመጀመሪያ ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ የመንግሥቱ የምህረትና የአፈንጋጮች መርኃግብር የተጣጣመ ሥልት የሌለውና በምስቅልቅል የተሞላ ነው ሲሉ ተቺዎች ይወቅሳሉ።

የሶማሊያ የፀጥታ ባለሥልጣናት ግን መርኃግብሩ በተዋጣ ሁኔታ እየተከናወነ ያለ መሆኑን እየገለፁ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑንም ይናገራሉ።

ሃሩን ማሩፍ ያጠናቀረው ዘገባ አለ፤ ሰሎሞን አባተ ያቀርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአል-ሻባብ ምክትል አዛዥ ሙክታር ሮቦው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG