በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአላማጣ ከተማ ስለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር የነዋሪዎች አስተያየት


አላማጣ ከተማ
አላማጣ ከተማ

በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና በአማራ ልዩ ኃይል ቁጥጥር ሥር ባለቸው አላማጣ ከተማ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ለህግና ማስከበርና ጸጥታ ጉዳዮች ቀዳሚ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚንቀሳቀስ አረጋገጠ፡፡

አዲስ ለተመረጠው ጊዜያዊ አስተዳደር ህዝቡ ሙሉ ድጋፉን እየሰጠ መሆኑን አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የገለጹ አመራሮች ተናግረዋል፡፡

ባለፈው ቅዳሜ በአላማጣ ከተማና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች በተደረገው ውይይት የራያ አላማጣን 15 የገጠር ቀበሌዎች እንዲሁም የአላማጣ ከተማን አራት ቀበሌዎች በጊዜያዊነት የሚያስተዳድሩ 114 ሰዎች መመረጣቸው ይታወሳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በአላማጣ ከተማ ስለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር የነዋሪዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00


XS
SM
MD
LG