በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መደመርን መርህ ያደረገ ኢኮኖሚ"- ዶ/ር አክሎግ ቢራራ


ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

ሕዝብን ማዕከል ያደረገ ትስስር በመፍጠር የሀገሪቱን የኢኮኖሚ አቅም መገንባት እንደሚቻል ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጥቆማ አቀረቡ።

ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ባለፈው ቅዳሜ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዶ ነበር። በዓለም ባንክ ከ30 ዓመት በላይ በከፍተኛ አማካሪነት የሰሩት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ “መደመርን መርህ ያደረገ የኢኮኖሚ መዋቅር እንዴት ይገነባል?” - የሚል ጽሑፍ አቅርበዋል።

(የጹሑፉ ሐሳብ ምን እንደነበር ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"መደመርን መርህ ያደረገ ኢኮኖሚ"- ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG