ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት በሬገን አውሮፕላን ጣቢያ በሚገኘው የአሮፕላን ጣቢያ ተርሚናል “ኤ” ውስጥ የተገኙ የአገልግት ሰጩ ድርጅቶችና መደብሮች ሠራተኞች ጥያቄ ተመሣሣይ ነው።
ሠራተኞቹ በብዛት ኢትዮጵያውያን ቢሆኑም፣ ከተለያዩ የአፍሪካና እስያ አገሮች የተውጣጡ ናቸው።
ጥያቄ አንግበው፣ በተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ታጅበው ለአውሮፕላን ጣቢያው የአስተዳደር ባለሥልጣን አቅርበዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡