በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግጭት


Assosa University
Assosa University

በአለፈው ጥር ወር አንድ የአራተኛ ዓመት የህግ ተማሪ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በተፈጠር ግጭት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡

በአለፈው ጥር ወር አንድ የአራተኛ ዓመት የህግ ተማሪ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በተፈጠር ግጭት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡

ተማሪ አብዱ ሰዒድ በደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ ነዋሪ የነበረ ሲሆን በግጭቱ ሕይወታቸውን ካጡት ሦስት ተማሪዎች አንዱ፣ አደጋው ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ ይማርበት የነበረ ዩኒቨርስቲ የተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም የሕብረተሰብ ክፍሎች የሟቾቹን ተማሪ ቤተሰቦች የመደገፍና የማፅናናት ሥራዎች ሲሰሩ ቆይተውል፡፡ መስፍን አራጌ ከደሴ ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG