በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤልጄም በአፍሪካ የነበራት የቅኝ ገዢነት ታሪክ

ቤልጄም በአፍሪካ ስለነበራት የቅኝ ገዢነት ታሪክ አያያዝን አስመልክቶ ስትታገል መቆየቷ ተገልጿል። በቅኝ ግዛቱ ወቅት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የኮንጎና የሩዋንዳ ተወላጆች በግጭትና በረሃብ ማለቃቸው ታሪክ ይናገራል።

ቤልጄም በአፍሪካ ስለነበራት የቅኝ ገዢነት ታሪክ አያያዝን አስመልክቶ ስትታገል መቆየቷ ተገልጿል። በቅኝ ግዛቱ ወቅት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የኮንጎና የሩዋንዳ ተወላጆች በግጭትና በረሃብ ማለቃቸው ታሪክ ይናገራል።

በአሁን ወቅት፣ ሰዎች እንደ እንስሳ ለትርዒት ይቀርቡበት የነበረውና በቅኝ ገዢነት ወቅት የተዘረፉ የአፍሪካ ቅርሶችን ያሳያ የነበረው ቤተ መዘክር ለአምስት ዓመታት ያህል ሲታደስ ቆይቷል። ዕድሳቱ $73 ሚልዮን ዶላር ፈጅቷል። የዕድሳቱ ዓላማም የኢምፓየርና የዘመናዊ አፍሪካ ዕውነታን ለማሳየት ነው ተብሏል።

የማዕከላዊ አፍሪካ ሮያል ቤተ መዘክር የተከፈተው እአአ በ1910 በዳግማዊ ንጉሥ ሊዮፓርድ አገዛዝ ወቅት ሲሆን ስለ አገዛዛቸዋና ያስገኘላቸውን ቅኝ ግዛታዊ ሃብትን ለማሳየት ነበር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG