ዋሽንግተን —
በአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የአፍሪካ ዝግጅት ክፍል የተሰናዳ ውይይት ላይ የተሳተፉ የማህበረሰቦች የምርጫ ተሳትፎ ባለሙያዎች እንዳስረዱት፤ ኢትዮጵያዊያን፤ አፍሪካዊያንና ሌሎችም በዩናይትድ ስቴይትስ የፖለቲካ ሂደት የሚያደርጉት ተሳትፎ፤ ለራሳቸውና ለልጅቾቻቸው የወደፊት ህይወት ስኬት ወሳኝ ነው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
ሔኖክ ሰማእግዜር