አዲስ አበባ —
ከሁለት ዓመታት በፊት የተፈረመው የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት እንዲተገበር የተቀናጀ ግፊት የሚያደርግ ስብሰባ ዛሬ በአፍሪካ ሕብረት ተጀምሯል፡፡
ከሁለት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የተፈረመው ሥምምነት፣ በደቡብ ሱዳን ሰላም ለማምጣት መሰረት ሊሆን እንደሚገባው፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡
ዩናይትድ ስቴትስ በበኩሏ የሥምምነቱን መተግበርና የሰላም ሂደቱን በሚያደናቅፉ ላይ ርምጃ እንደምትወሰድ አስታውቃለች፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ