ዋሺንግተን ዲሲ —
ደቡብ አፍሪካዊያን በመላ ሃገሪቱ ተንሠራፍቷል የሚባለውን “ስቴት ከፕቸር” የሚባለውን የሙስና መረብ ሊያጋልጥ የሚችል የፍርድ ቤት ምርመራ የሚጀመርበትን ጊዜ እየተጠባበቁ መሆናቸው ተነግሯል።
“ስቴት ከፕቸር” የሚው ሃረግ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃከብ ዙማና ግብር-አበሮቻቸው በተለይ ደግሞ “የጉብታ ቤተሰብ” በሚል የሚታወቁት ሕንዳዊያን ወንድማማች በቢሊዮኖች ዶላሮች የሚቆጠር የመንግሥት ገንዘብ ለመዝረፍ ይጠቀሙበት ነበር የተባለ ዘዴ መሆኑን ሪፖርተራችን ዳረን ታይለር ከጆሃንስበርግ ዘግቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።